ይድረስ ለሚመለከተው (ለትምህርት ሚኒስቴር)

በደነቀው አበራ ጀምበሬ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ከኮሮና ወረርሺኝ ክስተት ጀምሮ፣ በየደረጃው ያሉ ትምህርት ቤቶች እንዲቆሙ እና በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርት ይከታተሉ የነበሩ ተማሪዎች ወደየቤተሰቦቻቸው እንዲመለሱ ተደርጓል። ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መመሪያ መሰረትም፣ ከማስተርስ እና ፒኤችዲ ተማሪዎች በስትቀር የመጀመሪያ ድግሪ ተመራቂ ተማሪዎች በዚህ Read more